ቀላል የአማርኛ ጽሁፍ መተየቢያ
አጠቃቀም
- የሚተይቡበትን ቋንቋ ይምረጡ።
- ከዚያም ጽሁፉ በሚጻፍበት ሰሌዳ ("text box") ውስጥ ይጠቁሙና ይተይቡ።
- ከተየቡም በኋላ "ኮርጅ | Copy" የሚለውን በመጠቆም የተየቡትን ይኮርጁ ("copy" ያድርጉ)።
- ወደሚፈልጉት ቦታ ("application") ወስደው ይለጥፉ ("paste" ያድርጉ)። ሥራዎ እንዳይጠፋብዎ ከሰሌዳውም ላይ ይለጥፉ ("paste" ያድርጉ)።
- የጻፉትን ሠርዘው ሌላ መተየብ ቢፈልጉ፤ "እንዳዲስ | Reset" የሚለውን ይጠቁሙ፤ የተየቡት ሁሉ ይሠረዝልዎታል።